መዳኔ ሲገርመኝ
Medanie Sigermegn
ለዓለም ጥላሁን · ኃይልንም የሚያስታጥቀኝ · 2000
መዳኔ ፡ ሲገርመኝ ፡ አይኔ ፡ መከፈቱ ደግሞ ፡ ታምራትህ ፡ በዛ ፡ በየእለቱ (፪x) አንተን ፡ አመስግኜ ፡ ማቋረጥ ፡ አልችልም ውስጤ ፡ የገባው ፡ ፍቅርህ ፡ ዝም ፡ አያሰኘኝም ዝም ፡ አያሰኘኝም (፪x) አዝ:- ዓይኖቼንም ፡ እያበራህ ፡ ጉልበቴንም ፡ እያጸናህ ወደ ፡ ፊት ፡ እያራመድከኝ ፡ በድል ፡ ላይ ፡ ድልን ፡ ሰጠኅኝ በእውነት ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ምስጋናዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ንጉስ ፡ ነህ ፡ አምልኮዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ምስጋናዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ንጉስ ፡ ነህ ፡ አምልኮዬም ፡ ይድረስህ (፪x) መዘመር ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ማምለክም ፡ አንተን ድንቅን ፡ እየሰራህ ፡ ለምታኖረን (፪x) እንዲያው ፡ ክበር ፡ እንጂ ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ይባላል ጌታ ፡ ያንተ ፡ ፍቅር ፡ ክመታወቅ ፡ ያልፋል ክመታወቅ ፡ ያልፋል (፪x) አዝ:- ዓይኖቼንም ፡ እያበራህ ፡ ጉልበቴንም ፡ እያጸናህ ወደ ፡ ፊት ፡ እያራመድከኝ ፡ በድል ፡ ላይ ፡ ድልን ፡ ሰጠኅኝ በእውነት ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ምስጋናዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ንጉስ ፡ ነህ ፡ አምልኮዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ምስጋናዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ንጉስ ፡ ነህ ፡ አምልኮዬም ፡ ይድረስህ (፪x) አንተው ፡ በሰጠህኝ ፡ በዚች ፡ አንደበቴ እባርክሃለሁ ፡ ክበር ፡ መድኃኒቴ (፪x) ከልብ ፡ የፈለቀ ፡ የምስጋና ፡ ዜማ ይሄው ፡ አምጥቻለሁ ፡ በፊትህ ፡ ላሰማ በፊትህ ፡ ላሰማ (፪x) አዝ:- ዓይኖቼንም ፡ እያበራህ ፡ ጉልበቴንም ፡ እያጸናህ ወደ ፡ ፊት ፡ እያራመድከኝ ፡ በድል ፡ ላይ ፡ ድልን ፡ ሰጠኅኝ በእውነት ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ምስጋናዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ንጉስ ፡ ነህ ፡ አምልኮዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ምስጋናዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ንጉስ ፡ ነህ ፡ አምልኮዬም ፡ ይድረስህ (፪x) መዳኔ ፡ ሲገርመኝ ፡ አይኔ ፡ መከፈቱ ደግሞ ፡ ታምራትህ ፡ በዛ ፡ በየእለቱ (፪x) አንተን ፡ አመስግኜ ፡ ማቋረጥ ፡ አልችልም ውስጤ ፡ የገባው ፡ ፍቅርህ ፡ ዝም ፡ አያሰኘኝም (፪x) መዘመር ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ማምለክም ፡ አንተን ድንቅን ፡ እየሰራህ ፡ ለምታኖረን (፪x) እንዲያው ፡ ክበር ፡ እንጂ ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ ይባላል ጌታ ፡ ያንተ ፡ ፍቅር ፡ ክመታወቅ ፡ ያልፋል (፪x) አዝ:- ዓይኖቼንም ፡ እያበራህ ፡ ጉልበቴንም ፡ እያጸናህ ወደ ፡ ፊት ፡ እያራመድከኝ ፡ በድል ፡ ላይ ፡ ድልን ፡ ሰጠኅኝ በእውነት ፡ አንተ ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ምስጋናዬም ፡ ይድረስህ በእውነት ፡ አንተ ፡ ንጉስ ፡ ነህ ፡ አምልኮዬም ፡ ይድረስህ

