Gubae

ቅዱስ እግዚአብሔር

Qedus Egziabhier

ቄፋ ሚደቅሳ · ሁሉ በእጁ ነው

ዘማሪ ፡ ኬፋ ፡ ሚደቅሳ ሌላ ፡ ሥም ፡ ቁፋ ፡ ሚዴቅሳ ርዕስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው አልበም ፡ ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ነው ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ የነበርከው አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ለእኔ ፡ ከለላ ፡ የሆንከው (፬x) ሌላማ ፡ ምን ፡ እከፍልሃለሁ ምሥጋና ፡ በፊትህ ፡ እሰዋለሁ (፪x) አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ በሕይወት ፡ እንድኖር ፡ ያደረከኝ ከዚያ ፡ ከጨለማ ፡ ከሞት ፡ የታደከኝ ስለ ፡ እኔ ፡ የቆሰልከው ፡ የደቀቀከው ፡ ጌታ በልቤ ፡ ይኖራል ፡ የአንተ ፡ ውለታ (፪x) ይገርመኛል ፡ ከሞት ፡ መትረፌ ይገርመኛል ፡ በአንተ ፡ መታቀፌ ይገርመኛል ፡ ቸሩ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ይገርመኛል ፡ ሆንክልኝ ፡ መከታ (፫x) በረሃብ ፡ ዘመን ፡ ጥጋብ ፡ ሲሆንልኝ ፡ ያዩ ዛሬ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ አንተን ፡ ያመልካሉ እኔም ፡ በመደነቅ ፡ በመገረም ፡ ሆኜ አመልክሃለሁኝ ፡ በመቅደስህ ፡ ቆሜ (፪x) ይገርመኛል ፡ ከሞት ፡ መትረፌ ይገርመኛል ፡ በአንተ ፡ መታቀፌ ይገርመኛል ፡ ቸሩ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ይገርመኛል ፡ ሆንክልኝ ፡ መከታ (፫x)

ቄፋ ሚደቅሳ · ሁሉም ዘማሪዎች