Gubae

Yewedie Ejochu

ካሳሁን ለማ · እግዚአብሔር ቀን አለው

አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x)   ይህ ፡ አምላኬ ፡ ነዉ ፡ አመልከዋለሁ በምህረቱም ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ እኔ ፡ የእርሱ ፡ ነኝና ፡ ያስብልኛል ደጋግ ፡ እጆቹም ፡ ይዳስሱኛል (፪x)   አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x) ያማምነው ፡ አምላክ ፡ የምደገፈው ከሁሉም ፡ በላይ ፡ አለኝ ፡ የምለው ላፍታ ፡ እንኳን ፡ አንዴም ፡ ጀርባ ፡ አልሰጠኝም የፍቅር ፡ አይኑ ፡ አልተለየኝም (፪x)   አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x) አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x)   ይህ ፡ አምላኬ ፡ ነዉ ፡ አመልከዋለሁ በምህረቱም ፡ ደስ ፡ እሰኛለሁ እኔ ፡ የእርሱ ፡ ነኝና ፡ ያስብልኛል ደጋግ ፡ እጆቹም ፡ ይዳስሱኛል (፪x)   አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x) ያማምነው ፡ አምላክ ፡ የምደገፈው ከሁሉም ፡ በላይ ፡ አለኝ ፡ የምለው ላፍታ ፡ እንኳን ፡ አንዴም ፡ ጀርባ ፡ አልሰጠኝም የፍቅር ፡ አይኑ ፡ አልተለየኝም (፪x)   አዝ፦ ዳሰሱኝ ፡ የውዴ ፡ እጆቹ ጎበኙን ፡ መልካም ፡ አይኖቹ ተዳሰስኩ ፡ ተለውጫለሁ አምላኬን ፡ አመልከዋለሁ (፪x)

ካሳሁን ለማ · ሁሉም ዘማሪዎች