Genana Nehina
ካሳሁን ለማ · እግዚአብሔር ቀን አለው
አዝ፦ በአዲስ ፡ በአዲስ ፡ ቅኔ ፡ ባማረ ፡ ምስጋና (፪x) እሰዋልሃለሁ ፡ ይገባሃልና (፪x) ገናና ፡ ገናና ፡ ነህና (፬x) እታመንሃለሁ ፡ ትምክህቴ ፡ ነህ ፡ ለኔ መልካምነት ፡ ህን ፡ አይቻለሁ ፡ ባይኔ የምስጋናዬም ፡ ቃል ፡ ይውጣና ፡ ይሰማ ገና ፡ እጨምራለሁ ፡ ይህ ፡ ካረካህማ አዝ፦ በአዲስ ፡ በአዲስ ፡ ቅኔ ፡ ባማረ ፡ ምስጋና (፪x) እሰዋልሃለሁ ፡ ይገባሃልና (፪x) ገናና ፡ ገናና ፡ ነህና (፬x) ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ ፡ በጥላህ ፡ አርፌአለሁ ላመልክህ ፡ ይገባኛል ፡ ፍቅርህን ፡ ቀምሻለሁ ኃያል ፡ ነህ ፡ ክንደ ፡ ብርቱ ፡ ማን ፡ እንተን ፡ ይጋፋና ዙፋንህ ፡ የጸና ፡ ነው ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ባለዝና (፪x) አዝ፦ በአዲስ ፡ በአዲስ ፡ ቅኔ ፡ ባማረ ፡ ምስጋና (፪x) እሰዋልሃለሁ ፡ ይገባሃልና (፪x) አምላኬ ፡ አምላኬ ፡ ነህና (፬x) አንተን ፡ ይዤ ፡ አላፈርኩም ፡ አታሳፍርምና ሁሉን ፡ አሻግረኸኛል ፡ ከበህ ፡ ከፊት ፡ ከኋላ እግሬን ፡ በከፍታ ፡ ላይ ፡ አጽንተህ ፡ አቁመሃል ገናና ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ ፡ ባመልክህ ፡ ያንስብሃል (፪x) ገናና ፡ ገናና ፡ ነህና (፰x)

