Gubae

Elf Qal Benoregn

ካሳሁን ለማ · እግዚአብሔር ቀን አለው

ኢየሱስ ፡ አለቴ ፡ ነህ ፡ ተደግፌሃለሁ አንተ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነህ ፡ በጥላህ ፡ አርፋለሁ ከቶ ፡ አልጨነቅም ፡ ለነገዬ ፡ ብዬ ሁሉን ፡ የምትሆን ፡ ስላለህ ፡ ጌታዬ ሁሉን ፡ የምትሆን ፡ ስላለህ ፡ ጌታዬ (፪x) አዝ፦ እልፍ ፡ ቃል ፡ ቢኖረኝ ፡ አንተን ፡ ማሞገሻ (፪x) አመስግኜ ፡ አልጠግብም ፡ እስከመጨረሻ (፪x) ባለ ፡ ብዙ ፡ ምህረት ፡ ባለ ፡ ብዙ ፡ ፀጋ ማንስ ፡ ወድቆ ፡ ቀርቷል ፡ አንተን ፡ የተጠጋ በጊዜው ፡ የምትደርስ ፡ ተቀድመህ ፡ አታውቅም ታማኝ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ አትዋሽም ታማኝ ፡ ነህ ፡ ኢየሱሴ ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ አትዋሽም (፪x) አዝ፦ እልፍ ፡ ቃል ፡ ቢኖረኝ ፡ አንተን ፡ ማሞገሻ (፪x) አመስግኜ ፡ አልጠግብም ፡ እስከመጨረሻ (፪x) ይገርመኛል ፡ ይደንቀኛል ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ለኔ ፡ ያለህ ፡ አላማ ፍፁም ፡ ደግነትህ (፪x) ልትመለክ ፡ የሚገባህ ልትወደስ ፡ የሚገባህ (፪x) ገናና ፡ ነህ ፡ የሁሉ ፡ የበላይ ከፍ ፡ በል ፡ በምድርም ፡ በሰማይ (፪x) ብንሰግድልህ

ካሳሁን ለማ · ሁሉም ዘማሪዎች