Egziabhier Awaqi New
ካሳሁን ለማ · ቃል ያለው አይወድቅም
እግዚአብሔር : አዋቂ : ነው : ስራውን : ይመዝናል እንደ : ሰው : እንደሰማ : እንዳየ : መች : ይፈርዳል ከእኔ : ይልቅ : ስለ : እኔ : እርሱ : ያስባልና (ሃሳቤን : በእርሱ : ጣልኩት : አያሳፍርምና) ጌታዬ : አዋቂ : ነው : (የሚያደርገውን : ያውቃል)2 ከቶ : አልናወጥም : (ልቤም : በእርሱ : አርፏል)2 ጌታዬ : አዋቂ : ነው : (የሚያደርገውን : ያውቃል)2 ነገርን : በጊዜው : (ውብ : አርጎ : ይሰራል)2 ከማስበው : ያሰበልኝ : ይበልጣል ከማቅደው : ያቀደልኝ : ይበልጣል እኔ : አላውቅም : እግዚአብሔር : ያውቃል (2) (እግዚአብሔር : ያውቃል)3 ልቤም : በእርሱ : አርፏል ከእኔ : ሃሳብ : ይልቅ : (የአንተ : ሃሳብ : ይበልጣል)2 እኔ : የማላየውን : (አይንህ : ዘልቆ : ያያል)2 ጨለማ : በአንተ : ዘንድ : (አይጨልምምና)2 አሜን : ብያለሁኝ : የአንተ : ሃሳብ : ይጽና የአንተ : ምክር : ይጽና እግዚአብሔር : አዋቂ : ነው : ስራውን : ይመዝናል እንደ :ሰው : እንደሰማ : እንዳየ : መች : ይፈርዳል ከእኔ : ይልቅ : ስለ : እኔ : እርሱ : ያስባልና (ሃሳቤን : በእርሱ : ጣልኩት : አያሳፍርምና)2

