Bersu New
ካሳሁን ለማ · እግዚአብሔር ቀን አለው
አዝ፦ ሁሉን ፡ ያዘጋጀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የለም ፡ አንዳች ፡ ከኔ ፡ ብዬ ፡ ምለው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x) ጽድቅ ፡ ነው ፡ ለኔስ ፡ ጌታዬ ፡ ጽድቅ ፡ ሆኖ ፡ የተቆጠረልኝ ጠላቴን ፡ ድባቅ ፡ የመታው ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ ፈጥኖ ፡ የጣለልኝ ላክብረው ፡ ሥሙን ፡ በዜማ ፡ ቅኔዬን ፡ አሰካክቼ አልችልም ፡ ዝም ፡ ለማለት ፡ ልባርከው ፡ እጄን ፡ አንስቼ አዝ፦ ሁሉን ፡ ያዘጋጀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የለም ፡ አንዳች ፡ ከኔ ፡ ብዬ ፡ ምለው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x) ተዓምርን ፡ ሰርቶ ፡ ያዳነኝ ፡ ሞቴንም ፡ በሞት ፡ የሻረው ትንሳዔን ፡ ለኔ ፡ ያወጀ ፡ ታሪኬን ፡ የለዋወጠው ምስኪኑን ፡ ከትቢያ ፡ አንስቶ ፡ በድል ፡ ላይ ፡ ድል ፡ የሚሰጠው እንዲህ ፡ ነው ፡ የታመንኩበት ፡ አምላኬ ፡ ብዬ ፡ የምለው አዝ፦ ሁሉን ፡ ያዘጋጀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የለም ፡ አንዳች ፡ ከኔ ፡ ብዬ ፡ ምለው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x) የእግዚአብሔር ፡ ምህረቱ ፡ ገንኖልኝ ፡ በላዬ ጨለማዬም ፡ በራ ፡ ቆምኩኝ ፡ ቀና ፡ ብዬ (፪x) ተከፋፈተልኝ ፡ የሰማዩም ፡ ደጃፍ አምላኬ ፡ ሲረዳኝ ፡ አየሁ ፡ አዲስ ፡ ምዕራፍ (፬x) አዝ፦ ሁሉን ፡ ያዘጋጀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የለም ፡ አንዳች ፡ ከኔ ፡ ብዬ ፡ ምለው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x) አዝ፦ ሁሉን ፡ ያዘጋጀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የለም ፡ አንዳች ፡ ከኔ ፡ ብዬ ፡ ምለው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x) ጽድቅ ፡ ነው ፡ ለኔስ ፡ ጌታዬ ፡ ጽድቅ ፡ ሆኖ ፡ የተቆጠረልኝ ጠላቴን ፡ ድባቅ ፡ የመታው ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ ፈጥኖ ፡ የጣለልኝ ላክብረው ፡ ሥሙን ፡ በዜማ ፡ ቅኔዬን ፡ አሰካክቼ አልችልም ፡ ዝም ፡ ለማለት ፡ ልባርከው ፡ እጄን ፡ አንስቼ አዝ፦ ሁሉን ፡ ያዘጋጀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የለም ፡ አንዳች ፡ ከኔ ፡ ብዬ ፡ ምለው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x) ተዓምርን ፡ ሰርቶ ፡ ያዳነኝ ፡ ሞቴንም ፡ በሞት ፡ የሻረው ትንሳዔን ፡ ለኔ ፡ ያወጀ ፡ ታሪኬን ፡ የለዋወጠው ምስኪኑን ፡ ከትቢያ ፡ አንስቶ ፡ በድል ፡ ላይ ፡ ድል ፡ የሚሰጠው እንዲህ ፡ ነው ፡ የታመንኩበት ፡ አምላኬ ፡ ብዬ ፡ የምለው አዝ፦ ሁሉን ፡ ያዘጋጀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የለም ፡ አንዳች ፡ ከኔ ፡ ብዬ ፡ ምለው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x) የእግዚአብሔር ፡ ምህረቱ ፡ ገንኖልኝ ፡ በላዬ ጨለማዬም ፡ በራ ፡ ቆምኩኝ ፡ ቀና ፡ ብዬ (፪x) ተከፋፈተልኝ ፡ የሰማዩም ፡ ደጃፍ አምላኬ ፡ ሲረዳኝ ፡ አየሁ ፡ አዲስ ፡ ምዕራፍ (፬x) አዝ፦ ሁሉን ፡ ያዘጋጀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የለም ፡ አንዳች ፡ ከኔ ፡ ብዬ ፡ ምለው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ በእርሱ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x)

