Beqa Sil Yabeqal
ካሳሁን ለማ · እግዚአብሔር ቀን አለው
የከበደኝ ፡ እስከዛሬ ስፍራን ፡ ይዞ ፡ በመንገዴ በቃ ፡ ሲለው ፡ አበቃለት ኢየሱስ ፡ ሊከብር ፡ በእኔ ፡ ሕይወት በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x) የመኖሬ ፡ ሚስጥር ፡ አንድ ፡ ነው እርሱም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ታምኜበት ፡ በእርሱ ፡ አርፋለሁ ፡ ሁልጊዜም ፡ እባርከዋለው ታምኜበት ፡ በእርሱ ፡ አርፋለሁ ፡ ሁልጊዜም ፡ እባርከዋለው (፪x) በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x) አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምኮራበት ተደግፌው ፡ የማላፍርበት መኖርያዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x) አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምኮራበት ተደግፌው ፡ የማላፍርበት መኖርያዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x) በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x)

