የናዝሬቱ ኢየሱስ
YeNazretu Eyesus
ቃልኪዳን ጥላሁን · እዩልኝ
ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ዞር ብዬም አላየው ችግሬን በሙሉ ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ሞላህልኝ /3/ ጉድለቴን በአንተ ሞላህልኝ ጉድለቴን በአንተ ሞላህልኝ ጉድለቴን በአንተ ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ዞር ብዬም አላየው ችግሬን በሙሉ ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን ግን አመልክሀለሁ እጆቼን አንስቼ ሌላው ሌላው ነገሬን ሁሉ ረስቼ /2/ እጆቼን አንስቼ ሁሉን ረስቼ /2/

