የበረከት አምላክ
Yebereket Amlak
ቃልኪዳን ጥላሁን · ይታየኛል ብዙ ነገር
ዘማሪ ፡ ቃልኪዳን (ሊሊ) ጥላሁን ርዕስ ፡ የበረከት ፡ አምላክ አልበም ፡ ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል (፪x) የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል እጁ ፡ ያጠግባል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እጁ ፡ ያጠግባል ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) በቃ ፡ በቃ ፡ ክረምት ፡ አለፈ በጋው ፡ መጣ ፡ የመከራው ፡ ዘመን ሁሉ ፡ ተረሳ ፡ የመከራው ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ተረሳ ከዓለት ፡ ንቃቃቱ ፡ ወጥቻለሁ ፡ የኢየሱሴን ፡ ማዳን አወራለሁ ፡ የኢየሱሴን ፡ ማዳን ፡ አወራለሁ ከዓለት ፡ ንቃቃቱ ፡ ወጥቻለሁ ፡ ድምጼን ፡ ለጌታዬ አሰማለሁ ፡ ድምጼን ፡ ለጌታዬ ፡ አሰማለሁ የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል ፡ የእኔ ፡ ጌታ እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል ምድረ ፡ በዳውን ፡ ኤደን ፡ በረሃውንም ፡ ገነት አድርገኸዋል ፡ አድርገኸዋል ድስታና ፡ ተድላ ፡ ምሥጋናና ፡ ዝማሬ ለእኔስ ፡ ሰጥተሃል ፡ ለእኔ ፡ ሰጥተሃል (፪x) በጐ ፡ ስጦታ ፡ ፍፁም ፡ በረከት አንተ/ከላይ ፡ ነህና ፡ የብርሃናት ፡ አባት (፪x) አመልከዋለሁ ፡ አመልከዋለሁ (፫x) ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x) ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)

