ታዲያ ለምን መጣሁ
Tadiya Lemen Metahu
ቃልኪዳን ጥላሁን · እዩልኝ
ታዲያ ለምን መጣሁe ላመልክህ ነው እንጂ(4x) አንተን ብዬ ተከትዬህ ይኸው መጣሁኝ ሁሉን ጥዬ (2x) እኔ ግን ሰማይና ምድርን የሰራውን እግዚአብሔርን አገለግላለሁ እቤቱ እየመጣሁ እባርከዋለሁ እግዚአብሔርን አገለግላለሁ እኔማ ግን ሰማይና ምድርን የሰራውን እግዚአብሔርን አገለግላለሁ እቤቱ እየመጣሁ እባርከዋለሁ እግዚአብሔርን አገለግላለሁ እግዚአብሔርን አገለግላለሁ እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን አገለግላለሁ ዓላማዬ ነህ ዋና ሀሳቤ ካንተ ጋር መሆን ነው የኔ ግቤ ዓላማዬ ነህ ዋና ሀሳቤ አንተ ጋር መሆን ነው የኔ ግቤ

