ምስጋና ትወዳለህና
Misgana Tewedalehena
ቃልኪዳን ጥላሁን · ጨለማዬን ጌታ እያበራ
አምላክና ፡ መድሐኒት ፡ ለሆንከው ፡ ከእኔ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ፡ ላልከው 2X ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X ምስጋና ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ አመሰግናለሁ)2X አምልኮ ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ እኔ ፡ አመልክሀለው)2X ሞገስን ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ አሞግስሀለው)2X መከበር ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ እኔ ፡ አከብርሀለው)2X ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X አትገመትም ፡ በጥቂት ፡ ነገር አንተ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እንዴት ፡ ልናገር አፌን ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ አላላቅቅም አንተ ፡ ፃድቅ ፡ ነህ ፡ አትሳሳትም2X ምስጋና ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ አመሰግናለሁ)2X ሙገሳን ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ አሞግስሀለው) 2X መወደድ ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ እኔ ፡ እወድሃለሁ)2X መወደስ ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ እወድስሀለው)2X ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X አምላክና ፡ መድሐኒት ፡ ለሆንከው ፡ ከእኔ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ፡ ላልከው 2X ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X እኔ ፡ ዝቅ ፡ ብዬ ፡ አንተ ፡ ከፋ ፡ በል ክብር ፡ ምስጋናን ፡ ከእኔ ፡ ተቀበል አንተ ፡ ብቻህን ፡ ሁሉን ፡ ሰርተሀል ሁሉን ፡ ስትሰራ ፡ ማን ፡ አማክሮሀል ምስጋና ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ አመሰግናለሁ)2X አምልኮ ፡ ትወዳለህና (አምላኬ ፡ እኔ ፡ አመልክሀለው)2X መከበር ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ (እኔ ፡ አከብርሀለው)2X መሞገስ ፡ ትወዳለህና (ጌታዬ ፡ አሞግስሀለው)2X ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X ከግብፅ ፡ ምድር ፡ ከብረት ፡ እቶን እኔን ፡ አወጣህ ፡ ርስትህ ፡ እንድሆን ሳላጉረመርም ፡ አመልክሀለው እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የት ፡ አገኛለው 2X አምላክና ፡ መድሐኒት ፡ ለሆንከው ከእኔ ፡ በቀር ፡ አዳኝ ፡ የለም ፡ ላልከው 2X ለአንተ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X ለአንተ ፡ ለአምላኬ ፡ ክብርን ፡ ሰጣለሁ 2X እልልታን ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ እልል ፡ ላለሁ አምላኬ ፡ እልልላለሁኝ ዝማሬ ፡ ትወዳለህና ፡ አምላኬ ፡ አዜምልሀለው አምላኬ ፡ አዜምልሀለው እዘምራለው 3X

