ምንድን ነው ደስ የሚለኝ
Menden New Des Yemilegn
ቃልኪዳን ጥላሁን · ይታየኛል ብዙ ነገር
ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ልብን ፡ የሚፈውስ ፡ ኢየሱስ (፫x) ነፍስን ፡ የሚያረካ ፡ ኢየሱስ (፫x) ዘለዓለም ፡ የሚኖር ፡ ኢየሱስ (፫x) የሰው ፡ ሁሉ ፡ ወዳጅ ፡ ኢየሱስ (፫x) ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ምንም ፡ ነገር ፡ አይደንቀኝም ፡ አያስደንቀኝም ምንም ፡ ነገር ፡ አይገርምኝም ፡ አያስገርመኝም እኔን ፡ የሚርመኝ ፡ ኢየሱስ (፫x) እኔን ፡ የሚደንቀኝ ፡ ኢየሱስ (፫x) ለእኔ ፡ ብርቅ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x) ለእኔ ፡ ውድ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x) ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ምንም ፡ ነገር ፡ አይደንቀኝም ፡ አያስደንቀኝም ምንም ፡ ነገር ፡ አይገርምኝም ፡ አያስገርመኝም እኔን ፡ የሚገርመኝ ፡ ኢየሱስ (፫x) እኔን ፡ የሚደንቀኝ ፡ ኢየሱስ (፫x) ለእኔ ፡ ብርቅ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x) ለእኔ ፡ ውድ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x) ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ልብን ፡ የሚፈውስ ፡ ኢየሱስ (፫x) ነፍስን ፡ የሚያረካ ፡ ኢየሱስ (፫x) ዘለዓለም ፡ የሚኖር ፡ ኢየሱስ (፫x) የሰው ፡ ሁሉ ፡ ወዳጅ ፡ ኢየሱስ (፫x) ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ምንም ፡ ነገር ፡ አይደንቀኝም ፡ አያስደንቀኝም ምንም ፡ ነገር ፡ አይገርምኝም ፡ አያስገርመኝም እኔን ፡ የሚርመኝ ፡ ኢየሱስ (፫x) እኔን ፡ የሚደንቀኝ ፡ ኢየሱስ (፫x) ለእኔ ፡ ብርቅ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x) ለእኔ ፡ ውድ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x) ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ምንም ፡ ነገር ፡ አይደንቀኝም ፡ አያስደንቀኝም ምንም ፡ ነገር ፡ አይገርምኝም ፡ አያስገርመኝም እኔን ፡ የሚገርመኝ ፡ ኢየሱስ (፫x) እኔን ፡ የሚደንቀኝ ፡ ኢየሱስ (፫x) ለእኔ ፡ ብርቅ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x) ለእኔ ፡ ውድ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x) ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ

