ማራናታ
Maranatha
ቃልኪዳን ጥላሁን · አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ
አዝ፦ ማራናታ (፫x) ቶሎ ፡ ና ፤ የኔ ፡ ጌታ ፤ የኔ ፡ ጌታ (፪x) ቃልህን ፡ በመግለጥ፧ ፡ ዓለምን ፡ ሙላና በድንቅ ፡ በተዓምር ፡ ተመላለስና አንተን ፡ ተቀብለው ፡ ነፍሳት ፡ ይዳኑና የኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እባክህ ፡ ቶሎ ፡ ና አዝ፦ ማራናታ (፫x) ቶሎ ፡ ና ፤ የኔ ፡ ጌታ ፤ የኔ ፡ ጌታ እመጣለሁ ፡ ብለህ ፡ ቃል ፡ ገብተህልናል ቃልህ ፡ እንዲፈጸም ፡ ልጆችህ ፡ ናፍቀናል የታረደውን ፡ በግ ፡ ስለበደላችን ልናይ ፡ እንወዳለን ፡ ሁላችን ፡ በዓይናችን አዝ፦ ማራናታ (፫x) ቶሎ ፡ ና ፤ የኔ ፡ ጌታ ፤ የኔ ፡ ጌታ በዕንቁ ፡ በወርቅ ፡ አርጐ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰራት ጥላቻ ፡ ተረስቶ ፡ ፍቅር ፡ የሞላባት ለእኛ ፡ ለልጆቹ ፡ አምላክ ፡ ያዘጋጃት ኢየሩሳሌምን ፡ መቼ ፡ ነው ፡ የማያት አዝ፦ ማራናታ (፫x) ቶሎ ፡ ና ፤ የኔ ፡ ጌታ ፤ የኔ ፡ ጌታ (፪x) አዝ፦ ማራናታ (፫x) ቶሎ ፡ ና ፤ የኔ ፡ ጌታ ፤ የኔ ፡ ጌታ (፪x) ቃልህን ፡ በመግለጥ፧ ፡ ዓለምን ፡ ሙላና በድንቅ ፡ በተዓምር ፡ ተመላለስና አንተን ፡ ተቀብለው ፡ ነፍሳት ፡ ይዳኑና የኔ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እባክህ ፡ ቶሎ ፡ ና አዝ፦ ማራናታ (፫x) ቶሎ ፡ ና ፤ የኔ ፡ ጌታ ፤ የኔ ፡ ጌታ እመጣለሁ ፡ ብለህ ፡ ቃል ፡ ገብተህልናል ቃልህ ፡ እንዲፈጸም ፡ ልጆችህ ፡ ናፍቀናል የታረደውን ፡ በግ ፡ ስለበደላችን ልናይ ፡ እንወዳለን ፡ ሁላችን ፡ በዓይናችን አዝ፦ ማራናታ (፫x) ቶሎ ፡ ና ፤ የኔ ፡ ጌታ ፤ የኔ ፡ ጌታ በዕንቁ ፡ በወርቅ ፡ አርጐ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰራት ጥላቻ ፡ ተረስቶ ፡ ፍቅር ፡ የሞላባት ለእኛ ፡ ለልጆቹ ፡ አምላክ ፡ ያዘጋጃት ኢየሩሳሌምን ፡ መቼ ፡ ነው ፡ የማያት አዝ፦ ማራናታ (፫x) ቶሎ ፡ ና ፤ የኔ ፡ ጌታ ፤ የኔ ፡ ጌታ (፪x)

