ግሩም ነህ
Gerum Neh
ቃልኪዳን ጥላሁን · እዩልኝ
አንተ ግን አንተ ግሩም ነህ (2x) ግሩም ነህ አንተ ግሩም (4x) ግሩም ነህ ግሩም(4x) አንተ እኮ ድንቅ ነህ ድንቅ ነህ አንተ እኮ ግሩም ነህ ግሩም ነህ (x2) ግሩም ነህ አንተ ግሩም (x4) አንተ(6x) አንተ እኮ ግሩም ነህ ግሩም (x2) አንተ እኮ ግሩም ነህ ግሩም (x2) እግዚአብሔር ግሩም ነህ ግሩም (x2) ግሩም ነህ አንተ ግሩም (x4) ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ከዳር እስከ ዳር ይወራል ይወራል የአንተ ነገር ይወራል ይወራል የአንተ ነገር ሁሉም በየጓዳው ይደነቅብሃል አንገቱን ነቅንቆ ወይ አንተ ይልሃል (2x) አንተ እኮ ድንቅ ነህ ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ድንቅ ነህ ድንቅ ነህ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ግሩም ነህ ግሩም ነህ (x2) አቤት እንዴት ድንቅ ነህ አቤት እንዴት ግሩም ነህ (3x) አቤት እንዴት ድንቅ ነው አቤት እንዴት ግሩም ነው (2x) ታምራቱ ማለቂያ የለው ድንቁስ እንዴት እንዴት ድንቅ ነው (2x) አንተ ግን አንተ ግሩም ነህ (2x) ግሩም ነህ አንተ ግሩም (4x)

