Gubae

ገድ የለም

Ged Yelem

ቃልኪዳን ጥላሁን · በየት ሀገር ነው እግዚአብሔር

አይዞሽ ፡ በርቺ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ አይዞህ ፡ በርታ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ (፬x) አይዞሽ ፡ በርቺ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ አይዞህ ፡ በርታ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ (፬x) አይዞሽ ፡ በርቺ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ አይዞህ ፡ በርታ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ (፬x) አይዞሽ ፡ በርቺ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ አይዞህ ፡ በርታ ፡ ግድ ፡ የለም (፪x) ሁሉም ፡ ያልፋል ፡ እንደማያልፍ ፡ የለም ጨለማው ፡ ሲያልፍ ፡ ሌሊቱ ፡ ሲነጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ ሁሉም ፡ አለው ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ዋጋ (፬x)

ቃልኪዳን ጥላሁን · ሁሉም ዘማሪዎች