Gubae

እዩልኝ

Eyulign

ቃልኪዳን ጥላሁን · እዩልኝ

እስቲ ፡ የኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ የኔን ፡ ጌታ ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ውብ ፡ እዩልኝ (፪x) እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ግን ፡ ሰው ፡ ሳያይህ ፡ እንዴት ፡ ያደንቅሃል ሰው ፡ ሳያይህ ፡ እንዴት ፡ ያመልክሃል ያወቅንህ ፡ ግን ፡ ማቆም ፡ አቅቶናል (፪x) እስቲ ፡ የኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ውብ ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ቆንጆ ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ አለባበሱን ፡ እዩልኝ (፪x) እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ውበት ፡ ያለው ፡ ክብር ፡ ያለው ሞገስ ፡ ያለው ፡ ውበት ፡ ያለው በሰው ፡ ብልሃት ፡ ያልተሰራ አምላክ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ (፪x) እስቲ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ ኢህን ፡ መልካም ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ ኢህንን ፡ ቸር ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ የእኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ (፪x) እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ነፍሴ ፡ ኮበለለች ፡ እርሱን ፡ ተከትላ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ አልፈልግም ፡ ብላ (፪x) እኔ ፡ አልፈልግም ፡ ብላ አልፈልግም ፡ ብላ (፪x) እስቲ ፡ የእኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ ኢህን ፡ ጨዋ ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ ኢህን ፡ ኃያል ፡ እዩልኝ (፪x) እስቲ ፡ ኢህን ፡ ብርቱ ፡ እዩልኝ (፪x) እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ እኔማ ፡ በለሟል ፡ የአንተ ፡ አገልጋይ በቤትህ ፡ ሰራተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ልጅህ ፡ ነኝ ባሪያህም ፡ እሆናለው ፡ በእኔ ፡ ፍላጐት ጉልበቴን ፡ ዘመኔንም ፡ ተጠቀምበት እኔማ ፡ እኔማ ፡ እኔማ ፡ እኔማ እኔማ ፡ በለሟል ፡ የአንተ ፡ አገልጋይ በቤትህ ፡ ሰራተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ልጅህ ፡ ነኝ ባሪያህም ፡ እሆናለው ፡ በእኔ ፡ ፍላጐት ጉልበቴን ፡ ዘመኔንም ፡ ተጠቀምበት ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስደንቃል የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማል (፪x) አምልኮና ፡ ስግደት ፡ ክብር ፡ ይገባሃል እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x) ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ውብ ፡ ስላልተገኘ (፪x) ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x) ነበልባል ፡ ዓይኖችህን ያመረውን ፡ ፊትህን የነጠረው ፡ እግርህን እናውራው ፡ ውበትህን (፪x) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x) ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)

ቃልኪዳን ጥላሁን · ሁሉም ዘማሪዎች