Gubae

ድል ድል ይሸተኛል

Del Del Yeshetegnal

ቃልኪዳን ጥላሁን · ይታየኛል ብዙ ነገር

ዘማሪ ፡ ቃልኪዳን (ሊሊ) ጥላሁን ርዕስ ፡ ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል አልበም ፡ ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ሥም ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ ፡ አሃ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆ ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ ፡ አሃ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆ (፪x) ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ሜዳ ፡ አድርጌው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ሰባብሬው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ይታየኛል ፡ ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር ያየሁትን ፡ አየዋለሁ ፡ አንድም ፡ አይቀር (፪x) ጨካኝ ፡ አድርጐኛል ፡ ጠላቴ ጀግና ፡ አድርጐኛል ፡ አባቴ አልበገርም ፡ ለፍርሃት አልፌያለሁኝ ፡ በእሳት ለጌታዬ ፡ እኔ ፡ አልፈራም ለኢየሱስ ፡ እኔ ፡ አልፈራም ለአምላኬ ፡ እኔ ፡ አልፈራም በፍፁም ፡ እኔ ፡ አልፈራም ጻድቅ ፡ እንደ ፡ አንበሳ ያለ ፡ ፍርሃት ፡ ይኖራል ኃጥእ ፡ ግን ፡ ፈሪ ፡ ነዉ ሳይነኩት ፡ ይሸሻል (፪x) የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ሥም ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ ፡ አሃ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆ ወደ ፡ እርሱ ፡ እሮጣለሁ ፡ አሃ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁ ፡ ኦሆሆ ኧረ ፡ ተነሥ ፡ ጀግናው ፡ ተነሥ ወንዱ ፡ ተነሥ ፡ የእቃ ፡ ጦርህን ፡ ሁሉ ፡ ልበስ ኧረ ፡ ተነሽ ፡ ጀግና ፡ ተነሽ ሴቷ ፡ ተነሽ ፡ የእቃ ፡ ጦርሽን ፡ ሁሉ ፡ ልበሽ ማነው ፡ ጀግና ፡ ማነው ፡ ደፋር ጐልያድን ፡ የሚዘርር እኔ ፡ አለሁኝ ፡ እኔ ፡ አለሁኝ ምድር /አገር/ ሁሉ ፡ አይሸበር (፪x) ጠላቴ /ሰይጣን/ እንዳይተወኝ እየተነኮሰኝ ይብሱን ፡ ኃይለኛ ፡ ኃይለኛ ፡ አደረገኝ (፪x) ኃይለኛ ፡ አደረገኝ ፡ ኃይለኛ ፡ አደረገኝ ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ሜዳ ፡ አድርጌው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ሰባብሬው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ይታየኛል ፡ ይታየኛል ፡ ብዙ ፡ ነገር ያየሁትን ፡ አየዋለሁ ፡ አንድም ፡ አይቀር (፪x) ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ሜዳ ፡ አድርጌው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ድል ፡ ድል ፡ ይሸተኛል ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ማሸነፍ ፡ ማሸነፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ይህንን ፡ ተራራ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ ሰባብሬው ፡ ልለፍ ፡ ኦሆሆ ፡ አሃሃ (፪x)

ቃልኪዳን ጥላሁን · ሁሉም ዘማሪዎች