ጨለማዬን ጌታ እያበራ
Chelemayen Geta Eyabera
ቃልኪዳን ጥላሁን · ጨለማዬን ጌታ እያበራ
ዘማሪ ፡ ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ሌላ ፡ ሥም ፡ ሊሊ ርዕስ ፡ ጨለማዬን ፡ ጌታ ፡ እያበራ አልበም ፡ ጨለማዬን ፡ ጌታ ፡ እያበራ ጨለማዬን ፡ ጌታ ፡ እያበራ በእሳት ፡ በደመና ፡ እየመራ ክፉ ፡ በሆኑብኝ ፡ ቀኖች ፡ ፈንታ ደስታን ፡ አጠገበኝ ፡ የኔ ፡ ጌታ ምን ፡ እላለሁ ፡ ምስጋናን ፡ ተሞልቻለሁ ምን ፡ እላለሁ ፡ ጌታ ፡ አምላኬን ፡ አከብራለሁ አንተ ፡ ለኔ ፡ ያደረከው ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው በጎነትህ /ቸርነትህ/ አያልቅም ባወራው ፡ ብዘምረው የፊቱ ፡ ብርሃን ፡ አበራልኝ በልቤም ፡ ደስታን ፡ ጨመረልኝ ጌታ ፡ ምህረቱ ፡ እረድቶኛል ሃዘኔን ፡ ችግሬን ፡ አስትቶኛል (2x) ምን ፡ እላለሁ ፡ ምስጋናን ፡ ተሞልቻለሁ ምን ፡ እላለሁ ፡ ጌታ ፡ አምላኬን ፡ አከብራለሁ አንተ ፡ ለኔ ፡ ያደረከው ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው በጎነትህ/ቸርነትህ ፡ አያልቅም ባወራው ፡ ብዘምረው ለልቤ ፡ እንደመከራዋ ፡ ብዛት ማፅናናትህ ፡ ነፍሴን ፡ ደስ ፡ አሰኛት እግዚአብሔር ፡ ከላይ ፡ አስቦኛል በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (2x) ምን ፡ እላለሁ ፡ ምስጋናን ፡ ተሞልቻለሁ ምን ፡ እላለሁ ፡ ጌታ ፡ አምላኬን ፡ አከብራለሁ አንተ ፡ ለኔ ፡ ያደረከው ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው በጎነትህ/ቸርነትህ/ደግነትህ/ፍቅርህም ፡ አያልቅም ባወራው ፡ ብዘምረው

