አንተ መልካም ነህ
Ante Melkam Neh
ቃልኪዳን ጥላሁን · በየት ሀገር ነው እግዚአብሔር
አዝ ባይገባኝም ፡ እንኳን ፡ እቅዱ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ለምን ፡ ቢሉህ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (2x) ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (2x) እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሬያለሁ እግዚአብሔር ፡ ጻድቅ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሬያለሁ መልሼ ፡ አላጥፈውም ፡ ቃሌን ፡ አላበላሸውም ፡ መዝሙሬን (2x) አዝ ባይገባኝም ፡ እንኳን ፡ ቅሉ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ለምን ፡ ቢሉህ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (2x) ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (2x) እግዚአብሔር ፡ ፈዋሽ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሪአያለሁ እግዚአብሔር ፡ ሰጪ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሪያለሁ መልሼ ፡ አላጥፈውም ፡ ቃሌን ፡ አላበላሸውም ፡ መዝሙሬን (2x) ስለዚህ ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (2x) ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ አንተው ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (2x) አሁንም ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (2x) ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (2x) አቤቱ ፡ በድንኳኔ ፡ ውስጥ ፡ አምልኮም ፡ ዕልልታም ፡ ሞልቷል አምላክ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (2x) አቤቱ ፡ በድንኳኔ ፡ ውስጥ ፡ አምልኮም ፡ ዕልልታም ፡ ሞልቷል አምላክ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (2x) እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል ክብር ፡ ይገባሃል (4x) እጹብ ፡ ድንቅ (3x) ነህ እጹብ ፡ ድንቅ (3x) ነህ እጹብ ፡ ድንቅ (3x) ነህ እጹብ ፡ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ፡ ድንቅ ፡ ነህ (4x) ላመልክህ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ ምፈልገው ፍላጐቴም ፡ የተገለጠ ፡ ነው ፍላጐቴም ፡ የተገለጠ ፡ ነው እንዳመልክህ ፡ ምታረገኝ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ምትረዳኝ አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ምትረዳኝ ስለዚህ ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (2x) ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ አንተው ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (2x) አቤት ፡ ውበትህ ፡ አቤት ፡ ቁንጅናህ አቤት ፡ ማማርህ ፡ አቤት ፡ ማጌጥህ (የእኤ ፡ ጌታ) አቤት ፡ ውበትህ ፡ አቤት ፡ ምማርህ አቤት ፡ ቁንጅናህ ፡ አቤት ፡ ማጌጥህ እጽብ ፡ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ፡ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ፡ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ፡ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ፡ ድንቅ ፡ ነህ (4x) ፍቅርህ ፡ ከወይን ፡ ጠጅ ፡ ይበልጣል (2x) ልብን ፡ ደስ ፡ ያሰኛል ፡ ነፍስንም ፡ ያረካል ፍቅርህ ፡ ከወይኝ ፡ ጠጅ ፡ ይበልጣል ሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው (፪x) ኢየሱሴ ፡ ሲሉት ፡ አንጀት ፡ የሚያርሰው ሥምህ ፡ እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው አቤት ፡ ውበትህ ፡ አቤት ፡ ምማርህ አቤት ፡ ቁንጅናህ ፡ አቤት ፡ ማጌጥህ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (2x) አንተ ፡ ፈዋሽ ፡ ነህ (2x) አንተ ፡ ጻድቅ ፡ ነህ (2x) ተዋጊ ፡ ነህ (2x) እርሱ ፡ መልካም ፡ ነው (4x)

