ዓመታት አይለውጡህም
Ametat Aylewetuhem
ቃልኪዳን ጥላሁን · አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ
አመታት ፡ አመታት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ለዘላለም አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የይስሃቅ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ ስንቶቹ ፡ ነገሥታቶች ፡ ሲያልፉ ፡ ሲሻሩ የእኛ ፡ አምላክ ፡ ብቻውን ፡ አለ ፡ በክብሩ የነገሥታቶች ፡ ንጉሥ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ አይደክመው ፡ አይታክተው ፡ ሁሉን ፡ ሊረታ አመታት ፡ አመታት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ለዘላለም አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ ፡ የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የይስሃቅ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ በእነ ፡ አብርሃም ፡ ዘመን ፡ የነበረው ሕዝቡን ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ የሚመራው የዳዊት ፡ የሙሴ ፡ አምላክ ፡ መች ፡ ደከመው የቀን ፡ የወሩ ፡ ብዛት ፡ አልለወጠው አመታት ፡ አመታት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ለዘላለም አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የይስሃቅ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ በሐዋርያት ፡ ነብያት ፡ ድንቅ ፡ የሰራው መስራት ፡ አያቅተውም ፡ ዛሬም ፡ ያው ፡ ነው የአጋንንትን ፡ ምሽግ ፡ ያፈራርሳል ከጥንቱ ፡ የበለጠ ፡ ዛሬም ፡ ይሰራል አመታት ፡ አመታት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ለዘላለም አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ (፬x) የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የይስሃቅ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ አመታት ፡ አመታት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ለዘላለም አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የይስሃቅ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ ስንቶቹ ፡ ነገሥታቶች ፡ ሲያልፉ ፡ ሲሻሩ የእኛ ፡ አምላክ ፡ ብቻውን ፡ አለ ፡ በክብሩ የነገሥታቶች ፡ ንጉሥ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ አይደክመው ፡ አይታክተው ፡ ሁሉን ፡ ሊረታ አመታት ፡ አመታት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ለዘላለም አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ ፡ የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የይስሃቅ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ በእነ ፡ አብርሃም ፡ ዘመን ፡ የነበረው ሕዝቡን ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ የሚመራው የዳዊት ፡ የሙሴ ፡ አምላክ ፡ መች ፡ ደከመው የቀን ፡ የወሩ ፡ ብዛት ፡ አልለወጠው አመታት ፡ አመታት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ለዘላለም አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ የይስሃቅ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ በሐዋርያት ፡ ነብያት ፡ ድንቅ ፡ የሰራው መስራት ፡ አያቅተውም ፡ ዛሬም ፡ ያው ፡ ነው የአጋንንትን ፡ ምሽግ ፡ ያፈራርሳል ከጥንቱ ፡ የበለጠ ፡ ዛሬም ፡ ይሰራል አመታት ፡ አመታት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ዘመናት ፡ ዘመናት ፡ አንተን ፡ አይለውጡህም (፪x) ጥንትም ፡ ያለህ ፡ ዛሬም ፡ ለዘላለም አምረህ ፡ ደምቀህ ፡ አሸብርቀህ በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ጌታ ፡ ትኖራለህ (፬x) የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የይስሃቅ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ አላረጀህ

