አመልካለሁ ይህን ንጉስ
Amelkalehu Yehen Negus
ቃልኪዳን ጥላሁን · አትለዋወጥም
አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልካለሁ አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ንጉሥ ፡ አመልካለሁ አመልካለሁ ፡ አመልካለሁ (፬x) እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፣ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ሳይነዋወጥ ፡ እስካሁን ፡ ያለው (፪x) ሳይነዋወጥ ፡ እስካሁን ፡ ያለው (፪x) የተቆጠቆጠ ፡ በክብር ፡ ክብር ፡ ክብር የተጥለቀለቀ ፡ በሞገስ ፡ ሞገስ ፡ ሞገስ ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር (፪x) ሞገስ ፡ ሞገስ ፡ ሞገስ (፪x) ሠማያትን ፡ የሚነቀንቀው ፡ ምድርንም ፡ የሚጠቀልለው ሠማያትን ፡ የሚነቀንቀው ፡ አምላክ ፡ አለ ፡ ሥሙም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው አምላክ ፡ አለ ፡ ሥሙም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) ንጉሥ ፡ አለ ፡ ሥሙም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x) አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልካለሁ አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ንጉሥ ፡ አመልካለሁ አመልካለሁ ፡ አመልካለሁ (፬x)

