አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ
Abietu Gulbetie Hoy Ewedihalehu
ቃልኪዳን ጥላሁን · አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ
በዙሪያዬ ፡ ሆኖ ፡ ጠላት ፡ ሲያውከኝ ያሸነፈ ፡ መስሎ ፡ ሲፎክርብኝ በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ወዳንተ ፡ ጮህኩኝ ሰማይን ፡ ዝቅ ፡ አርገህ ፡ ከተፍ ፡ አልክልኝ አዝ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) እጆቼን ፡ አንስቼ ፡ ተገፋው ፡ አልኩኝ እግዚአብሔር ፡ ከሰማይ ፡ ተበቀለልኝ ምድር ፡ ተናወጠች ፡ ቁጣውም ፡ ነደደ በጠላቶቼ ፡ ላይ ፡ መብረቅ ፡ አወረደ አዝ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) እግሮቼም ፡ ቆሙልኝ ፡ አልተንሸራተቱም ጠላቶቼን ፡ ያዝኩኝ ፡ አላመለጡኝም በኮረብቶቹም ፡ ላይ ፡ ለሚያቆመኝ ፡ ጌታ እስኪ ፡ ላመስግነው ፡ ልዘምር ፡ በእልልታ አዝ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እርሱ ፡ ጋሻ ፡ ነው ክፉዬን ፡ አይወድም ፡ ይነዳል ፡ ቁጣው ከመቅደሱ ፡ ሆኖ ፡ ድምፄን ፡ ይሰማኛል እግዚአብሔርን ፡ አይቶ ፡ ጠላቴ ፡ ፈርቶኛል አዝ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) በዙሪያዬ ፡ ሆኖ ፡ ጠላት ፡ ሲያውከኝ ያሸነፈ ፡ መስሎ ፡ ሲፎክርብኝ በጨነቀኝ ፡ ጊዜ ፡ ወዳንተ ፡ ጮህኩኝ ሰማይን ፡ ዝቅ ፡ አርገህ ፡ ከተፍ ፡ አልክልኝ አዝ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) እጆቼን ፡ አንስቼ ፡ ተገፋው ፡ አልኩኝ እግዚአብሔር ፡ ከሰማይ ፡ ተበቀለልኝ ምድር ፡ ተናወጠች ፡ ቁጣውም ፡ ነደደ በጠላቶቼ ፡ ላይ ፡ መብረቅ ፡ አወረደ አዝ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) እግሮቼም ፡ ቆሙልኝ ፡ አልተንሸራተቱም ጠላቶቼን ፡ ያዝኩኝ ፡ አላመለጡኝም በኮረብቶቹም ፡ ላይ ፡ ለሚያቆመኝ ፡ ጌታ እስኪ ፡ ላመስግነው ፡ ልዘምር ፡ በእልልታ አዝ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) ለሚታመኑበት ፡ እርሱ ፡ ጋሻ ፡ ነው ክፉዬን ፡ አይወድም ፡ ይነዳል ፡ ቁጣው ከመቅደሱ ፡ ሆኖ ፡ ድምፄን ፡ ይሰማኛል እግዚአብሔርን ፡ አይቶ ፡ ጠላቴ ፡ ፈርቶኛል አዝ አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x) አቤቱ ፡ ጉልበቴ ፡ ሆይ ፡ እወድሃለሁ አቤቱ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድኃኒቴ የምታመንበት ፡ ሆነኝ ፡ እረዳቴ (፪x)

