Gubae

አባት አለኝ

Abat Alegn

ህሊና ካሳሁን · እግዚአብሔር ትልቅ

አባት አለኝ (Track 4) እገባለሁ ወደ ማደሪያው ወደ ዙፋኑ (2x) የሰማያት ጆች ተከፍቶልኝ ስላየሁ ስላየሁ አዲስ ሞገስ አዲስ ቅባት በየጠዋቱ በየጠዋቱ ይዞ ይጠብቀኛል ንጉሱ (3x) አላጠረም እጁ አልተደፊነም ጆሮው (2x) አልከፍትም አንደበቴን ላጉረመርም ላሳዝን አባቴን (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) እንዴት ያምርበታል ጻድቅ ሲያመሰግን ለተፊጠረለት ለአምላኩ ሲዘምር ፍጥረት ሁሉ ይጮሀል ስለቅድስናህ አልተነቃነቀም ንጉሱ ከስፍራው እኔም እስማማለሁ ፊቱን አይቻለሁ ነፍሴ አልረካችም ገና ዘምራለሁ ክብሩን አወራለሁ ገና አመልካለሁ አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) እናት እንኳን ልጇን ትረሳ ይሆናል እሱ ግን እራሱን አሳልፎ ሰጥቶአል አለም ሳትፊጠር ከመረጠን በጉ ምን አለ ማይሰጠን ለኛ ለልጆቹ ምን አይነት ፍቅር ነው እንዲህ የሚፊሰው ወደ በጐ ሀሳብህ አቅፎ ሚመልሰው ለክብሩ ሚያቆመው አቅፎ ሚመልሰው አላጠረም እጁ አልተደፊነም ጆሮው (2x) አልከፍትም አንደበቴን ላጉረመርም ላሳዝን አባቴን (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አባት አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x) አምላክ አለኝ በሰማይ የማይጥል የማይሳኝ (2x)

ህሊና ካሳሁን · ሁሉም ዘማሪዎች