የተፈጠርኩበት አላማ
Yetefeterkubet Alama
ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016
እኔ የተፈጠርኩበት አላማ አንድ ነው እርሱም አንተን ለማምለክ ነው እኔ የተሰራሁበት አላማ አንድ ነው እርሱም አንተን ለማምለክ ነው ላምልክህ ልውደድህ ልቅረብህ ልጠጋህ ሳላመልክህ እንዴት እኖራለው አንተን ላመልክ እኔ ወስኛለው ከእግሮችህ ስር ዝቅ ዝቅ ልል ቅዱስና የተፈራህ ልልህ አምላክ ነህ አምላክ ነህ የማትጠገብ ንጉስ ነህ ንጉስ ነህ እንከን የሌለህ ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ ጌታ ኢየሱስ እመጣለው ዙፋንህ ስር እሰግዳለው ከእግሮች ህ ስር እቀኛለው አዲስ ቅኔ ክበርበት መድህኔ አንተን ማምለክ እወዳለው ላንተ መኖር እሻለዉ ይሄን ካላረኩኝ ህይወት ትርጉሙ ምንድን ነው ኑሮስ ጣዕሙ ምንድን ነው ስለዚህ ሃሳቤን ሰብስቤ ዓይኔን የሱስ ላይ አድርጌ ላምልክ ላምልክ ሁል ጊዜ ይሰበር ናርዶሴ ያውድህ መስዕዋቴ ይሰበር ብልቃጡ ይሽተትህ መስዕዋቱ ይሰበር ናርዶሴ ይሽተትህ መስዕዋቴ ይሰበር ብልቃጡ ያውድህ መስዕዋቱ ተቀበለው እንካ ውሰደው መልካሙን መዓዛ አንተ አሽትተው ወዳጄ አሽተተው ዉድዬ አሽተተው ያህዌ አሽተተው ኤሎሄ አሽተተው ንጉስ አሽተተው ዝም አትበለው

