Gubae

ተራራዬን ናደው

Terarayien Nadew

ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016

ተራራዬን ናደው ሸለቆዬን ሞላው እግዚአብሔር ሁሉን ውብ አድርጎ ሰራው ኧረ ምን አይነት ጌታ ነው እኔ የማመልከው ታምር የሚሰራ ድንቅን የሚያደርግ ነው የሚያይ የሚሰማ በእሳት የሚመልስ የጌቶቹ ጌታ ሚቀርብ ሚቀርቡትን ሚገኝ ለሚሹት ባህሪው እንዲ ነው እግዚአብሔር አምላክ እኔ የማመልከው ምኖርለት ጌታ እኔ የማመልከው ምከተለው ጌታ ከስትንፋሴ ይልቅ ቅርብ ነው ለካ ስለዚህ በነገር ሁሉ በፀሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናች ሁን ቅዱሳን በንዳች ነገር አትጨነቁ አንተ ምታመልከው ምትኖርለት ጌታ አንተ ምታከብረው ምትሰግድለት ጌታ ከስትንፋስህ ይልቅ ቅርብ ነው ለካ x አንቺ እምታመልኪው ምትኖሪለት ጌታ አንቺ ምታከብሪው ምትሰግጂለት ጌታ ከስትንፋስሽ ይልቅ ቅርብ ነው ለካ x

ሀና አላዩ · ሁሉም ዘማሪዎች