ነፍሴ ሆይ ተይኝ
Nefsie Hoy Teyign
ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016
እኔ አንድ ነገር ገብቶኛል x2 እግዚአብሔር ያስብልኛል x 2 ነፍሴ ሆይ ተይኝ አታስጨንቂኝ እግዚአብሔር አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው እርሱን ታመኝው:: ቀና ብዬ አየው የሰማይ ወፎችን አይዘሩም አያጭዱ ጎተራ አይጨምሩ የሰማዩ ጌታ ይመግባቸዋል ከነርሱ አብልጦ ስለኔ ያስባል እኔ አንድ ነገር ገብቶኛል x2 እግዚአብሔር ያስብልኛል x 2 ነፍሴ ሆይ ተይኝ አታስጨንቂኝ እግዚአብሔር አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው እርሱን ታመኝው:: ስለኔ ሚያስባትን ሃሳብ አውቃለው ፍፃሜ ተስፋ ያለው የሰላም ሃሳብ ነው የክፉ አይደለም እግዚአብሔር መልካም ነው ነፍሴ አታስጨንቂኝ እርሱን ልታመነው

