Gubae

ጀሆቫ ጃየራ

Jehovah Jireh

ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016

የሚያስፈልገኝን ሁሉ የምታሟላ አንድም ሳይቀር የምታሳካ በድንቅ በታምራት ታኖረኛለህ ምታሳጣኝ የለም እረኛዬ አንተ ነህ አንተ ጆሆቫ ጃየራ ነህ x 3 ታዘጋጃለህ x3 በአብርሃም በረከት ተባርኪያለው በክርስቶስ ኢየሱስ አግኝቸዋለው በሰማይ በረከት በምድርም ሁሉ ጌታዬ ባርኮኛል ብሩክ ይሁን ስሙ አንተ ጆሆቫ ጃየራ ነህ x 3 ታዘጋጃለህ x3 የሚያኮራ የሚያስተማምን የሚያስመካ ነው የኔ ጌታ እግዚያአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም ህይወቴን ያለመልማል በረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል ፃድቅ ሲራብ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም አልሰማሁም አንተ ጆሆቫ ጃየራ ነህ x 3 ታዘጋጃለህ x3

ሀና አላዩ · ሁሉም ዘማሪዎች