ሁሉ ከንቱ
Hulu Kentu
ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016
እንዴት ትልቅ ዕድል ነው እግዚአብሔርን መከተል ከዛም ደሞ አልፎ ተርፎ እግዚአብሔርን ማገልገል ሁሉ ከንቱ ዎዎዎ የከንቱ ከንቱ ነው ሁሉ ጠፊ ሄይ ሃላፊ ነው እግዚአብሔር ማሰብ ግን እጅግ ጥበብ ነው ንጉሱ ዳዊት አንተን አገልግሎ ሄደ አንቀላፋ ሩጫውን ጨርሶ የኔም መሻት ምኞት ይሄ ነው ጌታዬ ልሂድ ልከማች ካባቶቼ ጋር አንተን አገልግዬ እንዴት ትልቅ ዕድል ነው እግዚአብሔርን መከተል ከዛም ደሞ አልፎ ተርፎ እግዚአብሔርን ማገልገል ሁሉ ከንቱ ዎዎዎ የከንቱ ከንቱ ነው ሁሉ ጠፊ ሄይ ሃላፊ ነው እግዚአብሔር ማሰብ ግን እጅግ ጥበብ ነው የጭንቅ ቀናቶች ወዳንተ ሳይመጡ ደስ የማያሰኙም አመታት ሳይደርሱ ጨረቃና ፀሃይ ከቶ ሳይጨልሙ ፈጣሪን አስብ ጊዜው ሳያልፍ ይልቅ ከውዲሁ እንዴት ትልቅ ዕድል ነው እግዚአብሔርን መከተል ከዛም ደሞ አልፎ ተርፎ እግዚአብሔርን ማገልገል ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ሁሉ ጠፊ ሃላፊ ነው እግዚአብሔር ማሰብ ግን እጅግ ጥበብ ነው ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ሁሉ ጠፊ ሄይ ሃላፊ ነው እግዚአብሔር ማሰብ ግን እጅግ ጥበብ ነው ወንድሜ ሆይ ስማ አንድ ነገር ልንግርህ እግዚአብሔር ይበልጣል ከሁሉም ነገር አንተ ወጣት ስማኝ አንድ ነገር ልንግርህ እግዚአብሔር ይበልጣል ከሁሉም ነገር እህቴ ሆይ ስሚኝ የህይወት ቃል ልንግርሽ እግዚአብሔር ይበልጣል ከሁሉም ነገር ሁሉ ከንቱ ዎዎዎ የከንቱ ከንቱ ነው ሁሉ ጠፊ ሃላፊ ነው እግዚአብሔር ማሰብ ግን እጅግ ጥበብ ነው

