Gubae

ሃሌሉያ

Hallelujah

ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016

ከፍ ያለነው እግዚያአብሔር የተፈራ በዙፋኑ ያለና የሚኖር እስከዘላለሙ ሁሉም ዝቅ ሊልለት ሊሰግድለት ከግሩ ስር የተገባ ነው ከፍ ያለነው አምላካችን የተፈራ በዙፋኑ ያለና የሚኖር እስከዘላለሙ እኔም ዝቅ ልልለት ልሰግድለት ከግሩ ስር የተገባ ነው ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ እጆቼን አንስቼ ሃሌ ሉያ እይልኩኝ ሁሌ አንተን ሳመልክህ እኔ ረካለሁኝ መስዋዕቴ ይኸው ላንተ ይሽተት ህ ክቡርና ታላቅ አንተን ብቻ ነህ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ መላእክቶችህ ሁሉ አንተን ያመልኩሃል ሌትና ቀን ወድቀው ቅዱስ ነህ ይሉሃል እኔም ከነርሱ ጋር ይኸው ተባብሬ አመልክሃለሁኝ ቅዱስ ቅዱስ ብዬ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ከእልፍ የተመረጥክ መልከመልካም አምላክ ውበትህ ቁንጅናህ ከሰው ልጆች ያምራል የቆላ አበባዬ የሳሮን ፅጌረዳ ውዴ ወድሃለው አምልኮዬን እንካ ሁሉ በሁሉ ነው ሁሉም ያለው ነው የሰማይ የምድር የፍጥረት ገዢ ነው

ሀና አላዩ · ሁሉም ዘማሪዎች