Gubae

ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም

Eyesus Haymanot Aydelem

ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016

ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው ከዘላለም ሞት ወደ ህይወት የሚያሻግር ነው:: እግዚአብሔር አንደኛ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን ወድዋል በልጁም የሚያምን የዘላለም ህይወት ይኖረዋል አይፈረድበትም ህይወቱ ይድናል ከዘላለም ሞት ከሲኦል ይድናል:: ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው ከዘላለም ሞት ወደ ህይወት የሚያሻግር ነው:: ሰላም ለሌለው ሰላም ነው ዕረፍት ለሌለው ዕረፍት ነው ግራ ለገባው መልስ ነው ሁሉ በሁሉ ነው:: ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው ከዘላለም ሞት ወደ ህይወት የሚያሻግር ነው:: ለባይተዋሩ ጓደኛ ነው ለሚያለቅሰው አፅናኝ ነው ለታሰረው ሰው መፈታት ነው ለበሽተኛው መድሃኒት ነው ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው ከዘላለም ሞት ወደ ህይወት የሚያሻግር ነው

ሀና አላዩ · ሁሉም ዘማሪዎች