እርዳኝ
Erdagn
ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016
እኔን የሚረዳ አንተ ፀጋ አለህ በፀጋህ ዙፋን ስር በዛ የተቀመጠ በሚያስፈልገኝ ጊዜ ወዳንተ ቀርባለው ጸጋን እንድትሞላኝ ይህንን አውቃለው እርዳኝ ጌታ እርዳኝ ኢየሱስ ወንጌልን ለአለም ይዤ እንድዞር ቀባኝ በዘይት ህ በቀዱስ ቅባት ህ የእሳት ነባልባል ሆኜ አገልጋይህ ስምህን ላስጠራ አንተን ላስከብርህ ቀባኝ ጌታ ቀባኝ ኢየሱስ እንደ እምነት ጀግኖች እንደ አባቶቼ መታስቢያን ልጣል በሄድኩበት እኔም በከንቱ አይለፍ የሰጠኸኝ ጊዜ ማስተዋልን ስጠኝ አትለይ ከጎኔ እርዳኝ ጌታ እርዳኝ ኢየሱስ አንተ ረዳቱ ያሆንክለት ሰው እጅግ ምስጉን ነው የተባረክ ነዉ

