Gubae

በዙፋኑ ላይ ነው

Bezufanu Lay New

ሀና አላዩ · ንጉሥ ለወደደው · 2016

በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ አሀሀሀ በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ የማመልክህ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ ምሰግድልህ ነህ በዙፋንህ አሀሀሀ ምታመንህ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ በዙፋንህ ላይ ነው በዙፋንህ ኦሆሆ አላየሁም እንዳንተ ፬ አላየሁም እንዳንተ አልሰማሁም እንዳንተ አልቀመስኩም እንዳንተ አልገጠመኝ አንዳንተ ልትዳኝ ልትፈርድ እንባን ልታብስ መልስን ልትመልስ በቅን ልትፍፈርድ የተሰወረን ሁሉ ልትገልጥ ጨለማን ልትገፍ ልታስወግድ በመንበሩ ላይ በዙፋኑ አለህ እኔ አላየሁም እንዳንተ ያለ አላየሁም እንዳንተ ፬ አላየሁም እንዳንተ አልሰማሁም እንዳንተ አልቀመስኩም እንዳንተ አልገጠመኝ አንዳንተ ጊዜ አይገድብህ ዘመን አይሽርህ ላአመታቶችህ ቁጥር የለህ የእብርሃም የይሰሃቅ የያዕቆብ አምላክ የነኤልሳቤጥ የሐና አባት ምህረት ቸርነት የተሞላህ መፍትሄን ለመስጠት ዙፋን ላይ ነህ አላየሁም እንዳንተ ፬ አላየሁም እንዳንተ አልሰማሁም እንዳንተ አልቀመስኩም እንዳንተ አልገጠመኝ አንዳንተ አላየንም እንዳንተ አልሰማንም እንዳንተ አልቀመስንም አልሰማሁም አልገጠመን አንዳንተ ክበር ክብር ክበር ንገስ ንገስ ንገስ ድመቅ ድመቅ ድመቅ ተዋብ ተዋብ ተዋብ እንስገድልህ ዠቅ እንበልልህ አሃሃ እንስገድልህ ዠቅ እንበልልህ ኦሆሆ ይባረክ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ስምህ ለዘላለም እንዳንተ ያለ የለም

ሀና አላዩ · ሁሉም ዘማሪዎች