ዘጋብኝ
Zegabegn
ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013
ዘጋብኝ ጌታዬ የኃጢአት በር በሙሉ በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ዛሬም ነገም ዘጋብኝ ጌታዬ የኃጢአት በር በሙሉ በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ዘጋብኝ ጌታዬ የኃጢአት በር በሙሉ በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

