Gubae

የዘለዓለም ፈጣሪ

Yezelalem Fetari

ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013

የዘለዓለም ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ ነህ በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ ለሚታመኑበት መጠጊያ ጋሻ ነህ የማይጥል አምላክ እውነተኛ አባት ነህ የዘለዓለም ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ ነህ በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን የሚሳነው የለም ለሰራዊት ጌታ በፊቱ እንሰግዳለን በታላቅ ደስታ ላደረገው ሁሉ ምስጋናን እናቅርብ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ክብሩ ይገለጣል የዘለዓለም ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ ነህ በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች