Gubae

የታደልን

Yetadelen

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

በአንተ ፡ የተጠራ ፡ ወገን ፡ በአንተ ፡ የተወደደ ከጥፋት ፡ ባህር ፡ ንዳድ ፡ በስምህ ፡ የተጋረደ ክብሩ ፡ ኢየሱስ ፡ የሆንክለት መጠሪያ ፡ የዘውድ ፡ ስሙ በኪዳንህ ፡ የሚራመድ በደምህ ፡ የገባ ፡ ከደሙ በክብርህ ፡ እሳት ፡ የሚነድ በህልውናህ ፡ ዓለም በእረፍት ፡ ጠል ፡ የረሰረሰ ከህዝብህ ፡ በቀር ፡ የለም የለም ፡ ከእኛ ፡ በቀር ፡ የለም የለም ፡ ከህዝብህ ፡ በቀር ፡ የለም የታደልን ፡ ህዝብ ፡ በአንተ ፡ ታየን ተመረጥን ፡ ተወደድን መስዋዕት ፡ በሆንክ ፡ በተነሳህ ከሞት…..ከሞት ፡ አመለጥን ክብራችን ፡ ነህ ፡ ሞገሳችን ብንዘምርልህ ፡ ብንዘምርህ ፡ የማይደክመን ለሰማዩም ፡ ለምድሩም ፡ መጠጊያ የታመንብህ ፡ ጽኑ ፡ መጠለያ ክብራችን ፡ ነህ ፡ ሞገሳችን ብንዘምርልህ ፡ ብንተርክህ ፡ የማይደክመን ለሰማዩም ፡ ለምድሩም ፡ መጠጊያ የታመንብህ ፡ ጽኑ ፡ መጠለያ እናመልክሃለን (x5) በማይጠፋ ፡ ሕይወት ፡ በማይሞት ገርስሰህ ፡ የዘላለምን ፡ ሞት በብርሃንህ ፡ ብርሃን ፡ አሳየኸን አንተው ፡ ባለህበት ፡ አሰፈርከን ምን ፡ እንላለን? የሱስ ፡ ምን ፡ አለን? ክበር ክበር ክበር (x3) ክበር ፡ እንላለን ንገስ ፡ ንገስ ፡ ንገስ ንገስ ፡ እንላለን ተሞኝተን ፡ አይደለም ፡ ምናመልክህ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የምንልህ በደንብ ፡ ገብቶናል ፡ አንድ ፡ ፍቅርህ ልንርቅ ፡ እኛ ፡ አንችልም ፡ ከእቅፍህ ተሞኝቼ ፡ አይደለም ፡ የማመልክህ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ሁሌ ፡ ምልህ ኧረ ፡ እኔስ ፡ ገብቶኛል ፡ አንድ ፡ ፍቅርህ ልርቅ ፡ እኔ ፡ አልችልም ፡ ከእቅፍህ ምን ፡ አለን ፡ ከአንተ ፡ ውጪ እኛ ፡ ምን ፡ አለን ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ምንጠራው ፡ አንተን ፡ ነው ፡ ምንጠራው ምናሳየው ፡ አንተን ፡ ነው ፡ ምናሳየው (x2)

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች