ያዛኝ ያለህ
Yazagn Yaleh
ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013
ያዛኝ ያለህ ጌታዬ ምስጋናዬን ውሰድ በሰማይ በምድር ላደረግክልኝ ሁሉ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ዛሬም ነገም ያዛኝ ያለህ ጌታዬ ምስጋናዬን ውሰድ በሰማይ በምድር ላደረግክልኝ ሁሉ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ያዛኝ ያለህ ጌታዬ ምስጋናዬን ውሰድ በሰማይ በምድር ላደረግክልኝ ሁሉ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

