ያለ ምክንያት
Yale Mekniyat
ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013
ያለ ምክንያት አይደለህም የረዳኸኝ ፍቅርህ በዝቶልኝ ነው የራስህ ያደረግከኝ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ዛሬም ነገም ያለ ምክንያት አይደለህም የረዳኸኝ ፍቅርህ በዝቶልኝ ነው የራስህ ያደረግከኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ያለ ምክንያት አይደለህም የረዳኸኝ ፍቅርህ በዝቶልኝ ነው የራስህ ያደረግከኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

