ያድናል
Yadinal
ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024
ወረደ የእግዚአብሔር ልጅ ሊያደን የሰውን ልጅ ከጠፋበት ሊመልሰው ከአብ ጋር ሊያስታርቀው የማይገባውን ውርደት አየ ለፍቅር ስል ተሰቃየ ራሱን ሰዋ የአብ አንድያ ፍቅር የለም በቃ ከዚህ/ከኢየሱስ ወዲያ/በላይ ምን አለህ ከዚህ በላይ ምን አለ ፍቅር ክብር ዙፋኑን ትቶ ወደምድር መውረድ በእርሱ ጅራፍ መገረፍ በእንጨት መገደል የዘላለምን ህይወት ሊሰጠን በእውነት ደሙን አፍሶ አዳነን አየሱስ በነፃ ያድናል ያድናል እየሱስ ያድናል መዳን በሌላ በማንም የለም ሊያድነን የወረደ ከሰማያት ሰማይ እየሱስ ብቻ ነው የነፍሳችን አምላክ እርሱ ነው መጽናኛችን በሀዘን በቀናችን ጋሻና መመኪያችን የነፍስ መጠጊያችን የማይተወን ደግ ጠባቂያችን ለዘላለም ክብራችን ጌታ ኢየሱስ ያድናል ያድናል እየሱስ ያድናል መዳን በሌላ በማንም የለም ሊያድነን የወረደ ከሰማያት ሰማይ እየሱስ ብቻ ነው የነፍሳችን አምላክ መዳን በሌላ በማንም የለም ከቶ የለም /x፬

