Gubae

ወቅት እንዳታበላሽ

Weqt Endatabelash

ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013

ወቅት እንዳታበላሽ ጌታ ሆይ ጠብቀኝ በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ዛሬም ነገም ወቅት እንዳታበላሽ ጌታ ሆይ ጠብቀኝ በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ወቅት እንዳታበላሽ ጌታ ሆይ ጠብቀኝ በአዲስ ህይወት ሞልቶ በፍቅሩ ይዞኛል ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች