Gubae

ተናገር

Tenager

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

ተናገር ጌታ ሆይ ባሪያህ ይሰማልና የህይወትን ቃል በውስጤ አኑርልኝ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ተናገር ጌታ ሆይ ባሪያህ ይሰማልና የህይወትን ቃል በውስጤ አኑርልኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ተናገር ጌታ ሆይ ባሪያህ ይሰማልና የህይወትን ቃል በውስጤ አኑርልኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች