ተመሥገን
Temesgen
ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013
ተመሥገን ጌታዬ ምስጋናዬን ውሰድ በሰማይ በምድር ላደረግክልኝ ሁሉ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ዛሬም ነገም ተመሥገን ጌታዬ ምስጋናዬን ውሰድ በሰማይ በምድር ላደረግክልኝ ሁሉ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ተመሥገን ጌታዬ ምስጋናዬን ውሰድ በሰማይ በምድር ላደረግክልኝ ሁሉ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

