ስለቴ
Silete
ሀና ፡ ተክሌ · አግዘኝ · 2010
ስለቴን ጨርሻለሁ ምስጋናን አቅርቤያለሁ ለእግዚአብሔር አምላኬ ልዩ ነው ያደረገልኝ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ስለቴን ጨርሻለሁ ምስጋናን አቅርቤያለሁ ለእግዚአብሔር አምላኬ ልዩ ነው ያደረገልኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ስለቴን ጨርሻለሁ ምስጋናን አቅርቤያለሁ ለእግዚአብሔር አምላኬ ልዩ ነው ያደረገልኝ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

