Gubae

ሽኩር

Shekur

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

ሽኩር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገባል በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ ለሚታመኑበት መጠጊያ ጋሻ ነህ የማይጥል አምላክ እውነተኛ አባት ነህ ሽኩር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገባል በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን የሚሳነው የለም ለሰራዊት ጌታ በፊቱ እንሰግዳለን በታላቅ ደስታ ላደረገው ሁሉ ምስጋናን እናቅርብ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ክብሩ ይገለጣል ሽኩር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገባል በሰማይ በምድር ታማኝ አምላክ ነህ በዘመናት ሁሉ ታማኝ ደግ አባት ለዘላለም ስሙን እናመሰግናለን

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች