Gubae

ሰላም ነው

Selam New

ሀና ፡ ተክሌ · የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ · 2013

ሰላም ነው የነፍሴ እረፍት በኢየሱስ የውስጤ እረፍት የዘላለም ንጉሴ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ሰላም ነው የነፍሴ እረፍት በኢየሱስ የውስጤ እረፍት የዘላለም ንጉሴ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ሰላም ነው የነፍሴ እረፍት በኢየሱስ የውስጤ እረፍት የዘላለም ንጉሴ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች