Gubae

መንፈስ ቅዱስ

Menfes Kidus

ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024

አንተ ልዩ ነህ አረጋጊዬ የውስጤ እረፍት የነፍስ ጋሻዬ የልቤ ጓደኛ አጽናኝ ረዳቴ ትዝታዬ ነህ ሰላም ህይወቴ መንፈስ ቅዱስ (x4) እወድሃለሁ (x4) ያለ አንተ አቅም ምን እሆናለሁ በምድር ህይወት የት እደርሳለሁ አቅሜ ነህና የእጄ ዘንግ ረዳቴ ብርታቴ ነህ አንተ ነህ ሰላሜ መንፈስ ቅዱስ (x4) እወድሃለሁ (x4) ወዳጄ ልዩ ነህ በክፉ በቀኑ የማትለየኝ አጽናኝ የዘመኑ የማትከዳኝ ጓደኛ የነፍሴ መጠጊያ መንፈስ ቅዱስ አንተ ነህ የድል መመኪያ መንፈስ ቅዱስ (x4) እወድሃለሁ (x4) የማላፍርብህ ለሰው የማልደብቅህ መንፈስ ቅዱስ ልዩ ነህ አወድስሃለሁ እወድሃለሁ አንተን እወድሃለሁ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች