መዳኔ
Medane
ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024
መዳኔ በእየሱስ ብቻ ነው የቆመው ከጥፋት ባህር ነፃ የወጣሁበት ደሙን አፍሶ የራሱ አድርጎኛል ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ጋሻዬ መዳኔ እየሱስ ነው መዳኔ በእርሱ ነው የዘላለም ህይወት በእርሱ አግኝቻለሁ ከኃጢአት ባርነት ነፃ ወጥቻለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ስሙን አከብራለሁ ደግነትህ በዝቶ በፍቅርህ አቀፍከኝ የክብር ልብስ አልብሰህ እምባዬን አብሰሃል ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ጋሻዬ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ መዳኔ እየሱስ ነው መዳኔ በእርሱ ነው የዘላለም ህይወት በእርሱ አግኝቻለሁ ከኃጢአት ባርነት ነፃ ወጥቻለሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን ስሙን አከብራለሁ

