Gubae

ቅዱስ

Kidus

ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024

ያለህና የነበርህ በክብር የምትመጣ ለዘላለም የምትኖር የሰማይ የምድር ጌታ ምድር ከክብርህ ተሞልታለች አንተን ክብርን እያየች አኛም ባርያዎችህ በፊትህ እንሰግዳለን ክዱስ (፲፪) እንዳንተ የለም ጌታ በኃይል/በክብር የበረታ የጽድቅ ነው ክብረዙፋንህ ሁሉን ቻይ ግርማውነትህ የገዢዎች ገዢ ነህ ኃያል Refrain/ሽረት የማይደርስብህ ሰማይ ሠራዊት ያመልኩሃል ለዑል ግርማህ ያስፈራል ትልቁን ኃይል ይዘህ ነግሠህ ማን ችሎህ ፊትህ ይቆማል ክዱስ (፲፪) እንዳንተ የለም ጌታ በኃይል/በክብር የበረታ በሰማይ በምድር የለም አንተን የሚመስል የዘመንህን ቁጥር የለም የምገድብ ምድር ከክብርህ ተሞልታለች ታላቅነትህን ታውጃለች በሰማይ በምድር የለም አንተን የሚመስልህ አልፋ ነህ ኦሜጋ አንተ ለብቻህን ምድር ከክብር ተሞልታለች አምላክነትህን ታውጃለች አንዳንተ ያለ የለም በሰማይ አንዳንተ ያለ የለም ምድር ላይ ከምድርም በታች የለም አይኖርም ለዘላለም

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች