Gubae

ከሞት ባሻገር

Kemot Bashager

ሀና ፡ ተክሌ · መሥዋዕት · 2024

ከሞት ባሻገር ህይወትን የሰጠኸኝ በትንሳኤህ ኃይል ድልን ያጎናጸፍከኝ ዛሬ በፊቱ ቆሜ እዘምራለሁ ለዘላለም ክብሬ ነህ አንተን አመልካለሁ ከሞት ባሻገር ህይወት አለኝ በእውነት ኢየሱስ ሰጥቶኛል የዘላለም እረፍት መቃብርን ድል አድርጎ ተነስቷል ጌታችን ለዘላለም ንጉስ ነው የነፍሳችን አምላክ ፍርሃት የለብኝም በእርሱ ቆሜያለሁ የዘላለም ቃልህ ጋሻዬ ሆኖኛል በትንሳኤህ ብርሃን ህይወቴ ተሞልቷል ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ከሞት ባሻገር ህይወት አለኝ በእውነት ኢየሱስ ሰጥቶኛል የዘላለም እረፍት መቃብርን ድል አድርጎ ተነስቷል ጌታችን ለዘላለም ንጉስ ነው የነፍሳችን አምላክ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች