Gubae

ካህን

Kahen

ሀና ፡ ተክሌ · ሀብተ ፡ ሰማይ · 2020

ካህን ነህ የዘላለም የውስጥ አዋቂዬ የነፍስ መጠጊያዬ እውነተኛ ጋሻዬ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ለዘላለም ስሙን አወድሳለሁ ካህን ነህ የዘላለም የውስጥ አዋቂዬ የነፍስ መጠጊያዬ እውነተኛ ጋሻዬ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ የውስጤን ባዶነት ሰዎች ባያውቁትም አንተ ግን አይተህ አልፈኸኝ አልሄድክም ደግነትህ በዝቶ የራስህ አደረግከኝ ምስጋና ይገባሃል አንተን አወድሳለሁ ካህን ነህ የዘላለም የውስጥ አዋቂዬ የነፍስ መጠጊያዬ እውነተኛ ጋሻዬ ባዶነቴን አይተህ በምህረትህ ሞላኸኝ ለዘላለም ክብሬ ነህ ኢየሱስ ያዳንከኝ

ሀና ፡ ተክሌ · ሁሉም ዘማሪዎች